Welcome to Rammis Bank Official SIte
Use Rammis Bank USSD Banking *678#
+25111-562-1202
info@rammisbank.et
Facebook Instagram Tiktok Telegram
  • Home
  • About us
    • Company Profile
    • Organizational Structure
    • Board Directors
    • Sharia Board
    • Executive Management
  • Our Services
    • DIGITAL BANKING
      • USSD
      • Mobile Banking
      • Internet Banking
    • RETAIL BANKING
      • Wadia Savings Account
      • Hajj Saving Account
      • Investment Account
        • Fixed Term Deposit
        • Flexi Term Deposit
      • Temporary Saving Account
      • Foreign Currency Saving Account
    • FINANCING
      • Muderabah & Musheraka
      • Murabaha
      • Ijarah
      • Istisnaa
    • RETAIL BANKING
      • Domestic Banking
      • International Banking
  • Media
    • NEWS & PRESS RELEASE
    • ANNUAL REPORTS
    • INTERNATIONAL STANDARDS
    • GALLERY
  • Contact us
  • Vacancy
Search

የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ 1ኛ መደበኛ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ

February 7, 2023 /Posted byRBSystem Admin / 1624 / 0

ራሚስ ባንክ አ.ማ

 

የባንኩ የተፈረመ ካፒታል 2,101,106,460.00

የባንኩ ምዝገባ ቁጥር፦ MT/AA/3/0053691/2015

የባንኩ የተከፈለ ካፒታል 636,084,429.57

የባንኩ አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09፣ የቤት ቁ 059

ራሚስ ባንክ (አ.ማ.) የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ 1ኛ መደበኛ እና 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ህዳር 23 ቀን 2016 ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ሚሌንየም የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም የባንካችን ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በጉባዔው ላይ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

የባለአክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች፡-

1.   የጉባዔውን ድምጽ ቆጣሪዎች መሰየም፤

2.   የጉባዔውን አጀንዳዎች ማጽደቅ፤

3.   እ.ኤ.አ የ2022/23 በጀት ዓመት የዳይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርትን ማዳመጥና ተወያይቶ ማጽደቅ፤

4.   እ.ኤ.አ የ2022/23 በጀት ዓመት የባንኩን የውጭ ኦዲተሮች ሪፖርት ማዳመጥና ተወያይቶ ማጽደቅ፤

5.   የባንክ ምሥረታ ቀሪ ሥራዎች በተመለከተ የአደራጆች ሪፖርት ማዳመጥና ተወያይቶ ማጽደቅ፤

6.   እ.ኤ.አ የ2023/24 የዳይሬክተሮች ቦርድ ወርሃዊ አበል እና አመታዊ የሥራ ዋጋ መወሰን፤

7.   የባንኩን አክሲዮን ገዝተው ከምሥረታ ጉባዔው በፊት ያልፈረሙትን ግለሰቦች ባለአክሲዮንነት ማጽደቅ፣

8.   እ.ኤ.አ የ2023/24-2025/26 ቀጣይ ሶሰት ዓመት የውጭ ኦዲተር መሰየምና የሥራ ዋጋቸውን መወሰን፣

9.   የተጓደሉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላትን ማሟላት፣

10. የዳይሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ ማቋቋም፣

11. የዳይሬክተሮች ቦርድ ዕጩ አባላት የጥቆማ እና የምርጫ ሂደት አፈፃፀም መመሪያ ማጽደቅ፣

12. የተቆጣጣሪ ቦርድ ሪፖርት ማዳመጥና ተወያይቶ ማጽደቅ፣

13. ለተቆጣጣሪ ቦርድ አባላት የሚከፈለውን የሥራ ዋጋና የአበል መጠን ላይ ተወያይቶ መወሰን፣

14. የጉባዔውን ቃለ ጉባዔ ማጽደቅ፤

የባለአክሲዮኖች 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳዎች፡-

1. የጉባዔውን አጀንዳዎች ማጽደቅ፤

2. የባንኩን አክሲዮን ገዝተው ቀሪ ክፍያ ያላጠናቀቁ ባለአክሲዮኖች ቀሪ ክፍያ ከፍለው የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ መወሰን፣

3. የባንኩን ካፒታል ለማሳደግ በቦርዱ በቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ላይ  ተወያይቶ መወሰን፣

4. የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ ለማሻሻል በቦርዱ የቀረበውን ረቂቅ ማሻሻያ ላይ ተወያይቶ መወሰን፣

5. የጉባዔውን ቃለ ጉባዔ ማጽደቅ፤

 

ማሳሰቢያ፡-

§  በጉባዔው ላይ በአካል መገኘት የማትችሉ ባለአክሲዮኖች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጉባዔው ከመካሄዱ ከሦስት የስራ ቀናት በፊት ቦሌ መንገድ፣ ፍላሚንጎ የኦሮሚያ ብ/ክ/መ/ፕረዝደንት ቢሮ ፊት ለፊት፣ ራሚስ ባንክ ሕንፃ፣ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት በመገኘት የእንደራሴ (Proxy) ቅጽ በመሙላት በምትወክሉት ወኪል አማካይነት በጉባዔው ላይ መሳተፍና ድምጽ መስጠት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

§  እንዲሁም፣ በጉባዔው ላይ ለመሳተፍና ድምጽ ለመስጠት የሚያስችል ሕጋዊ የውክልና ሥልጣን ዋናውንና አንድ ኮፒ ይዞ በሚቀርብ ወኪል በኩል በጉባዔው መካፈል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

§  በጉባዔው ላይ በአካል የምትገኙም ሆነ በባንኩ ዋና መ/ቤት ቀርባችሁ ውክልና የምትሰጡ ባለአክሲዮኖች ኢትዮጵያዊነታችሁን የሚገልጽ ሕጋዊ ሰነድ (የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፈቃድ) ዋናውንና አንድ ኮፒ ይዛችሁ እንድትቀርቡ፣ እንዲሁም ሕጋዊ ውክልና ይዛችሁ የምትቀርቡ ተወካዮች የወካያችሁን ማንነት የሚገልጽ ሕጋዊ ሰነድ (የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፈቃድ) አንድ ኮፒ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

 

ራሚስ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ

Share Post
We Launched Furri Branch
We Launched Harar Branch

Related posts

We Launched Ciroo Branch

November 23, 2023 0
Damee Haaraya Hojii eegale: Damee CirooTeessoon-Gamoo Haaji Daawwid Ibraahim Buufata Konkolaataa fuula dura ስራ የጀመረ አዲስ ቅርንጫፍ-ጭሮ ቅርንጫፍአድራሻ-ሀጂ ዳዊድ ኢብራሂም ህንጻ፣ መናኸሪያ ፊት ለፊት New... Continue reading

ማሳሰያ/ማስታወቂያ

November 23, 2023 0
የባንካችን ጠቅላላ ጉባዔ ላይ በውክልና መሳተፍ ለምትፈልጉ ባለአክሲዮኖቻችን በሙሉ Continue reading

Hubachiisa/Beeysisa

November 23, 2023 0
Abbootii Aksiyoonaa Baankii Raammis Bakka bu’ummaan yaa’ii waliigalaa irratti hirmaachuu barbaadan Hundaaf Continue reading
Read more

We Launched Bale Robe Branch

March 14, 2023 0
Some of the ideas given by the society on the opening of the operation system of Ramis Bank in Bale Robe!   Yaada Hawaasni sirna... Continue reading
Read more

We Launched Dire Dawa Branch

March 12, 2023 1
Haasawa fii Dhaamsa Obbo Kadiir Juhaar, Kantiibaan Magaalaa Dirree Dawaa, sirna Baankii Raammis Dameelee Magaalaa Dirree Dawaa hojii eegalchiisuu irratti hirmattota fii hawaasa Baankichaa hundaaf... Continue reading

Leave a reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked

Blog Categories

  • Latest Updates (5)
  • News (11)
  • Terms and Tarrifs (1)
Flow to the hightest

Rammis Bank

Rammis Bank S.C., a fully-fledged interest-free bank in Ethiopia, was established on October 04, 2022, with a vision to become the hub of interest-free banking in East Africa.

  • Quick Links

    • Home

      Hot
    • About Us

    • Our Services

    • More Info

    • Vacancy

    • Contact Us

Contact Us

Bole Main Road, Flamingo Area, Rammis Tower

011-562-1202

info@rammisbank.et

www.rammisbank.et

Dial *678# for USSD

Follow Us

Facebook Instagram Tik-tok Telegram

Signup Newsletter

Copyright © 2025 Rammis Bank S.C. All rights reserved.

Terms and Conditions
Privacy Policy